FMOH CPD Directive Amharic

የጤና ሙያ ስራ ፈቃድን ለማደስ በኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ደንብ ከተቀመጡ መስፈርቶች ውስጥ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ዋነኛው የቁጥጥር መስፈርት በመሆኑ፤ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ባገኘው ውክልና በኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ አንቀጽ 55 (3) እና በምግብ፣ መድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ደንብ አንቀጽ 66 (1) መሰረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡  የሄንን መመሪያ በ ድረገጹ ላይ ማንበብም ሆነ ዳውንሎድ በማድረግ መጠቀም ይችላሉ።

Leave a Reply