ሚኒስቴሩ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስራዎች በስርአቱ የተደራጀ፣ ከሙያ ስራ ፈቃድ እድሳት መስፈርት ጋር የተያያዘ እንዲሁም የጤና አገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል ከጤናው ዘርፍ ስራዎች ጋር የተሰናሰለ መሆን እንዳለበት ያምናል፡፡ ስለዚህ በሀገሪቱ ውስጥ ያለ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስራ በስርአቱ የተደራጀ፣ ከየሙያ ስራ ፈቃድ እድሳት መስፈርት ጋር የተያያዘ እንዲሆን እና በእውቅና አሰጣጥ መሰረት እንዲካሄድ ሚኒስቴሩ ይህንን ጋይድላይን አዘጋጅቷል፡፡ የሄንን ጋይድላይን በ ድረገጹ ላይ ማንበብም ሆነ ዳውንሎድ በማድረግ መጠቀም ይችላሉ።
FMOH CPD guideline Amharic
- Post published:January 30, 2021
- Post category:CPD / Resources
- Post comments:0 Comments
Tags: cpd guideline